资讯

በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ ስለሚፈጸመው ተደጋጋሚ እስር ሲፒጄ ምን አለ? በኢትዮጵያ ከመጋቢት ወር አጋማሽ እስከ ሚያዝያ ወር አጋማሽ ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ 14 ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ...
የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጥቁር አንበሳ የአጥንት ሕክምና ሐኪሞች በዶ/ር ነብዩ ኤርሚያስ፣ ዶ/ር ሐብታሙ መንክር እና ሌሎች 9 ሐኪሞች ላይ ትናንት የ12 ቀናት የምርመራ ጊዜ መፍቀዱን የጤና ባለሙያዎች ...
ሕወሓት፣ ፌደራል መንግሥቱ የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት በመጣስ በትግራይ ሕዝብ፣ በፖለቲካ ድርጅቱ፣ በባለሥልጣናቱ፣ በጸጥታ ኃይል አዛዦቹና በተቋማቱ ላይ “ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ...
የጎንደር ጥቃት፡ …… የአፋብኃ ኦፕሬሽን በጎጃም የተያዙት ካድሬዎች ምስክርነት May 18, 2025 – Konjit Sitotaw ...
የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር፣ ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ከ78 በላይ የጤና ባለሙያዎች መታሠራቸውን ገልጸዋል። የሥራ ማቆም አድማው አስተባባሪዎችም፣ የጤና ሚንስቴር በአድማ ላይ የሚገኙ የጤና ...
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል ጎጃም ቀጣና ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር መተከል ጣና በለስ ብርጌድ እና መብረቁ ብርጌድ በጥምረት በሰሩት አስደናቂ ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ችለዋል። በቀን 08/09/2017 ዓ.ም ...
ከኤርትራ ድንበር አዲስ ተዋጊ ኃይል ይፋ ተደረገ!ሐኪሞች ጣቢያውን ከበዋል!ሆስፒታሎች በወታደር ተከበዋል!ልዩ ልዩ አዳዲስ መረጃዎችና ዘገባዎች!
በ2024 ምን ያህል ሰዎች ተፈናቀሉ ? ዓለም አቀፉ የተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል (IDMC) ያለፈው የፈረንጆቹ ዓመት 2024 በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች (IDP) ቁጥር የተመዘገበበት ሆኗል ሲል በዓመቱ 83.4 ...
ምሬ፣አስረስና ደሳለኝ በቋራው ጉዞ የገጠማቸው!ከቆቦ የተሰማው! ግዙፉ ምሽግ በፋኖ ተሰበረ! May 16, 2025 ...
የመጨረሻው ደውል ላይ ነን የሀኪሞች ጥያቄ የመቶ ሚሊዮኖች ጥያቄ ነው! May 16, 2025 – Konjit Sitotaw — Comments ↓ ...
በመከታው ጦር የተከበበው ጄኔራልና ክፍለ ጦር ….. የእስክንድር ነጋ የድርድር ውጤት…..የከፍያለው ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አሳውቋል። ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከትላንት ማክሰኞ ግንቦት 5፤ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፖለቲካ ...